ሴት ተማሪዎች ባገኙት ስልጠና እራሳቸውን መቀየር እንደሚችሉ
ገለጹ፡፡
በያዝነው ሳምንት በመቀሌ ዩኒቨርስቲ
በማሀበረሰብ እናቋንቋ ግቢ ውስጥ በተካሄደው የ ህይወት ልምድ ልውውጥ ትልቅ ግንዛቤ እዳገኙ የግቢው ሴት ተማሪዎች ገለጹ፡፡ ተማሪዎቹ እንደገለጹት በዶክተር ምጽላል
ገብሩ የተሰጠው ስልጠና ሴቶች እራሳቸውን ከጥገኝነት እራስን ችሎ እንዴት ወደስኬት መንገድ መምጣት እደሚችሉና ከሚደርስባቸው መሀበራዊ ሆነ ጾዎታዊ ጫና ችራሳቸውን
ማላቀቅ እደሚችሉ ከተሰጠው ስልጠና ልምድ እንዳኙ ገልጸዋል፡፡
በተጨማሪም ስልጠናው መነቃቃትን
እንደፈጠረባቸውና ይህን መሰል ስልጠና ቀጣይነት እዲኖረው መልእክታቸውን አስተላለፉ፡፡
በተለይም ዶክተሯ አዲስ ሀሳብ ይዘው ለመለወጥ ለሚያስቡ ተማሪዎች በማበረታታት አስፈላጊውን
እገዛ ለማድለግ ፈቃደኝ መሆንዋን እነዲሁም የተለዩ ስልጠናዎችን ለመስጠት ዝግጁ መሆንዋን ለተገኙ ተማሪዎች ተገልፅዋል፡፡
![]() |
logo of mekelle university |
No comments:
Post a Comment